የታላቁ ህዳሴ ግድብ የሀይድሮ ሜካኒካልና ኤሌክትሮ
ሜካኒካል ስራ ከእቅዱ ፈጥኖ እያከናወነ ነው ተባለ።
የግድቡ የሲቪል ግንባታም እስካሁን 75 ሜትር ተከናውኗል።
የህዳሴው ግድብ በአጠቃላይ ከባህር ጠለል በላይ 145
ሜትር ከፍታ የሚኖረው ሲሆን፥ እስካሁን ከ50 በመቶ በላይ
ግንባታው ተጠናቋል።
የግድቡ አጠቃላይ የግንባታ ደረጃም ከግማሽ በላይ
መጠናቀቁ ነው የተነገረው።
ከዋናው ግድብ ግንባታ ጎን ለጎንም የተለያዩ የመሰረተ ልማት
ስራዎች በመከናወን ላይ ናቸው።
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ
ኮርፖሬሽን እና በጣልያን እና ፈረንሳዩ ሳሊኒ ኢምፖርጂሎ ነው
እየተገነባ ያለው።
የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የራሱን
መሳሪያዎች ገጥሞ እና ኢትዮጵያውያንን ቀጥሮ ወሳኝ
የሚባለውን የሀይድሮ መካኒካልና ኤሌክትሮ መካኒካል ስራ
እየፈፀመ ነው።
የአባይ ወንዝ ውሃ የሚያልፍባቸው ቱቦዎችም ሆኑ የሀይል
ማመንጫ ተርባይኖች እየተሰሩ ያሉት በኮርፖሬሽኑ
አማካኝነት ነው።
በሲቪል የግንባታ ስራ ላይ የተሰማራው ሳሊኒ
ኢምፖርጂሎም፥ ኢትዮጵያውያን በጉጉት የሚጠብቁትን
ይህንን ፕሮጀክት ለማጠናቀቅ እየተረባረብን ነው ብሏል።
የግድቡ ግንባታ ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ሰመኘው በቀለ
በበኩላቸው፥ ግድቡን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ አሁንም
ርብርቡ ቀጥሏል።
ግድቡ ሲጠናቀቅ የሚፈጠረው ሰው ሰራሽ ውሃ የሚተኛበትን
ቦታ የመመንጠርና የማመቻቸት ስራ እየተሰራ መሆኑንም
ኢንጂነር ስመኘው ተናግረዋል።
የታላቁ ህዳሴ ግድብ እውነታዎች በቁጥር
- 16 ተርባይኖች አሉት፤ አያንዳንዳቸው 375 ሜጋ ዋት
ያመነጫሉ።
- ግድቡ ሲጠናቀቅ 246 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ሰው ሰራሽ
ውሃ ይፈጠራል።
- የሚፈጠረው ሀይቅ 187 ሺህ 400 ሄክታር ይሸፍናል።
- ከአለም 8ኛ ፤ ከአፍሪካ 1ኛ ነው።
- 6 ሺህ ሜጋ ዋት ያመነጫል።
- ከሱዳን 40 ኪሎሜትር፣ ከአዲስ አበባ 830 ኪሎ ሜትር
(በአሶሳ በኩል)፤ በጎጃም መስመር ደግሞ 730 ኪሎ ሜትር
ይርቃል።
- አራት ትላልቅ ገባሮቹ በሚገኙበት ቦታ ላይ እየተገነባ ነው።
- 10 ሺህ ሰራተኞች አሉት። ከእነዚህ ውስጥ 350 ያህሉ
የውጭ ሀገር ዜጎች ናቸው።
- 35 ሀገራት እየተሳተፉበት ነው።
- የግንባታው ቦታ 200 ኪሎ ሜትር የውስጥ ለውስጥ ደረጃ
አንድ የጠጠር መንገድ አለው።
- ከ2 ሺህ በላይ ማሽነሪዎች አሉት።
- ከ1 ሺህ በላይ የመኖሪያ ቤቶች በግንባታው ቦታ ላይ አሉ።
(ከፊሎቹ ባምዛ በምትባል ከተማ ነው የሚኖሩት)።
- የግንባታው ወጪ 4 ነጥብ 5 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር
ነው።
- የአጭር መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ መስመሩ 8100
ነው።
ምንጭ፡ ኤፍ.ቢ.ሲ/ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2008

Views: 236

Reply to This

ኢትዮጵያ ኦን ዲማንድ ለ3 ቀን በነፃ ሙከራ $4.99 Now you can try SodereOnDemand for free for three days then $4.99/month after that. 20 አዳዲስ + 6 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ400 በላይ ፊልሞችን ሆነ ሌሎች ቪድዮዎችን በፈለጋችሁት ሰዓት፣ ያሻችሁን ያህል ደጋግማች በቲቪ፣ ተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም ኮምፒውተር ተመልከቱ። የአንድ ወር ከፍላቹህ በፈለጋችሁት ሰዓት ማቋረጥ ትችላላቹህ። Watch 20 new + additional 6 movies per month and more than 400 Ethiopian movies. You can watch when you want, as much as you want on TV, mobile phone, tablet or computer. Subscribe for one month and cancel anytime. There are three options to pay: PayPal, credit card or Bank Transfer. ክፍያውን በሶስት መንገድ መክፈል ይቻላል - በፔይፓል፣ ክሬዲት/ዴት ካርድ ወይም በባንክ ቁጥር ማስተላለፍ።

To pay through credit card or PayPal, click SUBSCRIBE NOW button, add cart and "proceed to check out", Enter your name, address and other information. ለመክፈል ሰማያዊውን ተጫኑ፣ አድ ቱ ካርት, ቼክ አውት ከዚያ  የፔይፓል ወይም የካርድ መረጃውን አስገቡ።

20 + 6 new movies per month and 400+ released films 20 አዳዲስ + 6 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ400 በላይ ፊልሞች

subscribenow

ክፍያ ላይ ችግር ካጋጠማቹህ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ። Questions? call 1 310 570 9291 viber or direct.

For detailed description and list of movie on SodereOnDemand read this. ስለ ሶደሬ ኦን ዲማንድ የበለጠ ለማወቅ ይህን መረጃ አንብቡ።

ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ። Questions? call 1 310 570 9291 viber or direct.

SodereTube movies

SodereTube Comedy

Very funny Kibebew and Meskrerem Part 2

Very funny Kibebew and Meskrerem Part 2

Very funny Kibebew Geda and Meskerem Comedy Part 1

Very funny Kibebew Geda and Meskerem Comedy Part 1

Ethiopian Movie Set Ena America full

Ethiopian Movie Set Ena America full

Very funny Fikadu Teklemariam narrates Alex Abraham's "Selk ena Biology"

Very funny Fikadu Teklemariam narrates Alex Abraham's "Selk ena Biology"

Banenal very funny short comedy collection - Filfilu, Dokile, Wasnosoch, Temesgen and others

Banenal very funny short comedy collection - Filfilu, Dokile, Wasnosoch, Temesgen and others

Ethiopian Movies

Sost Meazen No 2

Sost Meazen No 2

Temetaleh Beye full movie

Temetaleh Beye full movie

Adugna full Ethiopian movie

Adugna full Ethiopian movie

Bayeshelegn full Ethiopian movie

Bayeshelegn full Ethiopian movie

Ye Arada Lij Full Ethiopian movie

Ye Arada Lij Full Ethiopian movie

Buy movies individually or subscribe monthly. የምትፈልጉትን ፊልም ብቻ በመግዛት ወይም ወራዊ ደንበኛ በመሆን አዳዲስ ፊልሞችን ተመልከቱ

Ethiopian Drama

Events

EthiopianTube Music

Abebe Teka - Meche New (መቼ ነው) New Ethiopian Music 2015

Abebe Teka - Meche New (መቼ ነው) New Ethiopian Music 2015

Abdu Kiar Melkam Ametbal

Abdu Kiar Melkam Ametbal

Jossy Ft. Jah Lude - Shik Belesh (ሽክ ብለሽ ) New Hot Ethiopian Music 2015

Jossy Ft. Jah Lude - Shik Belesh (ሽክ ብለሽ ) New Hot Ethiopian Music 2015

Abby Lakew - Yene Habesha (የኔ ሐበሻ) New Ethiopian Music 2015

Abby Lakew - Yene Habesha (የኔ ሐበሻ) New Ethiopian Music 2015

Yekenfer Wedaj Ethiopian Short Dramas and Traditional Music

Yekenfer Wedaj Ethiopian Short Dramas and Traditional Music

Ethiopian Videos

What is Viagra? Benefits and side effects

What is Viagra? Benefits and side effects

Man claims to be raped by stepmother shares crazy story

Man claims to be raped by stepmother shares crazy story

Debate: Can you really forget your first love and fall in love again?

Debate: Can you really forget your first love and fall in love again?

My fiance is not educated. My father insist my husband should have at least a degree

My fiance is not educated. My father insist my husband should have at least a degree

Yeerk Maed Program Part 24

Yeerk Maed Program Part 24

Ethiopian news and video portal. Sign in create profile, share videos, upload picture, invite your friends and have fun.

SodereTube Sport

Genzebe Dibaba smashes 5 thousand indoor world record

Genzebe Dibaba smashes 5 thousand indoor world record

30 thousand seat Asosa stadium 70% completed

30 thousand seat Asosa stadium 70% completed

Land to be used to build 60 thousand seat Adey Abeba stadium almost ready

Land to be used to build 60 thousand seat Adey Abeba stadium almost ready

Dire Dawa to construct 60 thousand seat stadium

Dire Dawa to construct 60 thousand seat stadium

Arsenal's Ghedion Zelalem commented on his first Champions League game

Arsenal's Ghedion Zelalem commented on his first Champions League game

© 2017   Created by Sodere.   Powered by

Badges  |  Report an Issue  |  Terms of Service