አዲሱ የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት አዋጅ ፀደቀ::

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲሱን የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት አዋጅ አፀደቀ።
አዋጁ ቀደም ሲል በሁለት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ ይፀድቃል ተብሎ ቢጠበቅም በውስጡ ውስብስብና አከራካሪ ጉዳዮችን
በመያዙ ሊዘገይ ችሏል ነው የተባለው።
በረቂቅ አዋጁ ዙሪያ በህዝባዊ ውይይቶች፣ ከተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች እንዲሁም በስራው ከሚሳተፉ አካላት ጋር
በተካሄዱ መድረኮች ጠቃሚ ሀሳቦችና ረቂቁን የሚያዳብሩ ሀሳቦች ተገኝተዋል።
ከዚህ በመነሳትም 19 የሚደርሱ አንቀጾች መሻሻላቸው ነው የተገለጸው።
አዲሱ የውጭ ሀገራት ስምሪት አዋጅ ከዚህ በፊት የነበሩ ችግሮችን መፍታት የሚያስችል፣ የዜጎችን መብትም የሚያስከብርና የባለድርሻ አካላትን ሀላፊነት በግልጽ የደነገገ ነው ተብሏል።
አዋጁ ኤጀንሲዎችና አሰሪዎች ለሰራተኞች የሚሰጡት ህጋዊ ሽፋንና ከሰራተኞች የሚቀመጡ መስፈርቶች ተቀምጠውበታል።
ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል በማስመዝገብ ሰራተኞችን ወደ ውጭ ሀገራት የሚልኩ ኤጀንሲዎች ለሰራተኞቹ አስፈላጊውን የደህንነት ሽፋን መግባት እንዳለባቸው በአዋጁ ተደንግጓል።
በአብዛኛው በውጭ ሀገራት በተለያዩ የስራ መስኮች በተሰማሩ ዜጎች ላይ የሚደርሱ ችግሮች ከእውቀት እና ክህሎት
ክፍተት ጋር የሚገናኙ በመሆኑም በአዲሱ አዋጅ ወደ ውጭ ሀገራት ለስራ የሚጓዙ ዜጎች ቢያንስ 8ኛ ክፍልን ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል።
እነዚህ ዜጎች ለሶስት ወራት የሚሰለጥኑ ሲሆን፥ ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ የሚሰጣቸውን ፈተናም ማለፍ እንደሚጠበቅባቸው ያመለክታል።
ከዚህ ቀደም ወደ ተለያዩ ሀገራት ያመሩ እና በድጋሚ መሄድ የሚፈልጉ የ8ኛ ክፍል ካርድ የሌላቸው ዜጎችም የሚሰጣቸውን ፈተና ማለፍ ይኖርባቸዋል ይላል።
በአዲሱ አዋጅ መሰረት በላኪና ተቀባይ ሀገራት መካከል ባሉ ኤጀንሲዎች መካከል ስምምነት ቢደረግም በዋናነት የስራ
ስምሪቱ ተግባራዊ የሚሆነው ግን በኢትዮጵያና በሌላኛው ተቀባይ ሀገር መካከል የጋራ ስምምነት ሲከናወን ነው።
የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ፥ አዋጁ ራሱ የሚያሰራ በመሆኑ መመሪያና ደንቡን የማውጣቱ ስራ ጎን
ለጎን እየተካሄደ አዋጁን በቀጥታ ስራ ላይ ለማዋል ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል።
በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ የሚከወነው የግንዛቤ ማስፋትና ህገወጥ ደላሎችን የማስቀጣቱ ስራ በዚህ አመትም
ትኩረት እንደሚሰጠውም ገልጿል።
መንግስት በተለያዩ ጊዜያት ኢትዮጵያውያን በብዛት ለስራ ከሚሄዱባቸው የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ጋር የዜጎችን መብት ባስጠበቀ መልኩ የስራ ስምሪት ማድረግ የሚያስችል ስምምነት ላይ መደረሱ ይታወሳል።
ምንጭ፡ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ)

Views: 187

Reply to This

ኢትዮጵያ ኦን ዲማንድ ለ3 ቀን በነፃ ሙከራ $4.99 Now you can try SodereOnDemand for free for three days then $4.99/month after that. 20 አዳዲስ + 6 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ400 በላይ ፊልሞችን ሆነ ሌሎች ቪድዮዎችን በፈለጋችሁት ሰዓት፣ ያሻችሁን ያህል ደጋግማች በቲቪ፣ ተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም ኮምፒውተር ተመልከቱ። የአንድ ወር ከፍላቹህ በፈለጋችሁት ሰዓት ማቋረጥ ትችላላቹህ። Watch 20 new + additional 6 movies per month and more than 400 Ethiopian movies. You can watch when you want, as much as you want on TV, mobile phone, tablet or computer. Subscribe for one month and cancel anytime. There are three options to pay: PayPal, credit card or Bank Transfer. ክፍያውን በሶስት መንገድ መክፈል ይቻላል - በፔይፓል፣ ክሬዲት/ዴት ካርድ ወይም በባንክ ቁጥር ማስተላለፍ።

To pay through credit card or PayPal, click SUBSCRIBE NOW button, add cart and "proceed to check out", Enter your name, address and other information. ለመክፈል ሰማያዊውን ተጫኑ፣ አድ ቱ ካርት, ቼክ አውት ከዚያ  የፔይፓል ወይም የካርድ መረጃውን አስገቡ።

20 + 6 new movies per month and 400+ released films 20 አዳዲስ + 6 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ400 በላይ ፊልሞች

subscribenow

ክፍያ ላይ ችግር ካጋጠማቹህ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ። Questions? call 1 310 570 9291 viber or direct.

For detailed description and list of movie on SodereOnDemand read this. ስለ ሶደሬ ኦን ዲማንድ የበለጠ ለማወቅ ይህን መረጃ አንብቡ።

ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ። Questions? call 1 310 570 9291 viber or direct.

SodereTube movies

SodereTube Comedy

Very funny Kibebew and Meskrerem Part 2

Very funny Kibebew and Meskrerem Part 2

Very funny Kibebew Geda and Meskerem Comedy Part 1

Very funny Kibebew Geda and Meskerem Comedy Part 1

Ethiopian Movie Set Ena America full

Ethiopian Movie Set Ena America full

Very funny Fikadu Teklemariam narrates Alex Abraham's "Selk ena Biology"

Very funny Fikadu Teklemariam narrates Alex Abraham's "Selk ena Biology"

Banenal very funny short comedy collection - Filfilu, Dokile, Wasnosoch, Temesgen and others

Banenal very funny short comedy collection - Filfilu, Dokile, Wasnosoch, Temesgen and others

Ethiopian Movies

Sost Meazen No 2

Sost Meazen No 2

Temetaleh Beye full movie

Temetaleh Beye full movie

Adugna full Ethiopian movie

Adugna full Ethiopian movie

Bayeshelegn full Ethiopian movie

Bayeshelegn full Ethiopian movie

Ye Arada Lij Full Ethiopian movie

Ye Arada Lij Full Ethiopian movie

Buy movies individually or subscribe monthly. የምትፈልጉትን ፊልም ብቻ በመግዛት ወይም ወራዊ ደንበኛ በመሆን አዳዲስ ፊልሞችን ተመልከቱ

Ethiopian Drama

Events

EthiopianTube Music

Abebe Teka - Meche New (መቼ ነው) New Ethiopian Music 2015

Abebe Teka - Meche New (መቼ ነው) New Ethiopian Music 2015

Abdu Kiar Melkam Ametbal

Abdu Kiar Melkam Ametbal

Jossy Ft. Jah Lude - Shik Belesh (ሽክ ብለሽ ) New Hot Ethiopian Music 2015

Jossy Ft. Jah Lude - Shik Belesh (ሽክ ብለሽ ) New Hot Ethiopian Music 2015

Abby Lakew - Yene Habesha (የኔ ሐበሻ) New Ethiopian Music 2015

Abby Lakew - Yene Habesha (የኔ ሐበሻ) New Ethiopian Music 2015

Yekenfer Wedaj Ethiopian Short Dramas and Traditional Music

Yekenfer Wedaj Ethiopian Short Dramas and Traditional Music

Ethiopian Videos

What is Viagra? Benefits and side effects

What is Viagra? Benefits and side effects

Man claims to be raped by stepmother shares crazy story

Man claims to be raped by stepmother shares crazy story

Debate: Can you really forget your first love and fall in love again?

Debate: Can you really forget your first love and fall in love again?

My fiance is not educated. My father insist my husband should have at least a degree

My fiance is not educated. My father insist my husband should have at least a degree

Yeerk Maed Program Part 24

Yeerk Maed Program Part 24

Ethiopian news and video portal. Sign in create profile, share videos, upload picture, invite your friends and have fun.

SodereTube Sport

Genzebe Dibaba smashes 5 thousand indoor world record

Genzebe Dibaba smashes 5 thousand indoor world record

30 thousand seat Asosa stadium 70% completed

30 thousand seat Asosa stadium 70% completed

Land to be used to build 60 thousand seat Adey Abeba stadium almost ready

Land to be used to build 60 thousand seat Adey Abeba stadium almost ready

Dire Dawa to construct 60 thousand seat stadium

Dire Dawa to construct 60 thousand seat stadium

Arsenal's Ghedion Zelalem commented on his first Champions League game

Arsenal's Ghedion Zelalem commented on his first Champions League game

© 2017   Created by Sodere.   Powered by

Badges  |  Report an Issue  |  Terms of Service