የፈረንሳይና የኔዘርላንድ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ጥናት ለማካሄድ ተመረጡ

በኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ዋናውን የማማከርና ቴክኒካዊ ጥናት ለማከናወን የፈረንሳዩ ቢ አር ኤል ኢንጂነርስ ኩባንያ የተመረጠ ሲሆን የኔዘርላንዱ ዴልታሬስ ኩባንያም በጥናቱ ላይ ተሳታፊ ይሆናል። ሁለቱ ድርጅቶች ግብፅ፣ኢትዮጵያና ሱዳን የኮንትራት ስምምነት ከሚፈርሙበት ከሚያዝያ 26 ቀን 2007 ዓ.ም. ቀደም ብሎ የጋራ ዕቅድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የታላቁ የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ቴክኒካል ኮሚቴ በመጀመሪያው ዙር ስብሰባው በውሀ ዙሪያ የሚያማክሩ ሰባት ኩባንያዎችን መርጦ የነበረ ሲሆን ሁለቱ ኩባንያዎች የመጨረሻው ምርጫ ከመከናወኑ በፊት ተሰናብተዋል። ጥናቱን ለማካሄድ የተመረጡት ሁለት ኩባንያዎች የግድቡን የውሀ አሞላልና የአለቃቀቅ ሞዴሉን፣ በሶስቱ ሀገራት ላይ የሚኖረውን የኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተፅዕኖ ገምግመው በአስራ አንድ ወራት ውስጥ ሪፖርት ያቀርባሉ። የቢ አር ኤል ኢንጂነርስ እ. ኤ. አ. በ1966 የተመሰረተ ሲሆን በተለያዩ ከዉሀ ጋር በተያያዙ መስኮች ማለትም የግድብና የመስኖ ስራዎች ላይ በቂ ልምድ ሲኖረው ዴላትሬስ ደግሞ በውሀና ከመሬት ገፅ በታች ባሉ ጉዳዮች ላይ ተግባራዊ ጥናቶችን የሚያከናውን ተቋም ነው።
Source: The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia

Views: 71

Reply to This

ኢትዮጵያ ኦን ዲማንድ ለ3 ቀን በነፃ ሙከራ $4.99 Now you can try SodereOnDemand for free for three days then $4.99/month after that. 20 አዳዲስ + 6 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ400 በላይ ፊልሞችን ሆነ ሌሎች ቪድዮዎችን በፈለጋችሁት ሰዓት፣ ያሻችሁን ያህል ደጋግማች በቲቪ፣ ተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም ኮምፒውተር ተመልከቱ። የአንድ ወር ከፍላቹህ በፈለጋችሁት ሰዓት ማቋረጥ ትችላላቹህ። Watch 20 new + additional 6 movies per month and more than 400 Ethiopian movies. You can watch when you want, as much as you want on TV, mobile phone, tablet or computer. Subscribe for one month and cancel anytime. There are three options to pay: PayPal, credit card or Bank Transfer. ክፍያውን በሶስት መንገድ መክፈል ይቻላል - በፔይፓል፣ ክሬዲት/ዴት ካርድ ወይም በባንክ ቁጥር ማስተላለፍ።

To pay through credit card or PayPal, click SUBSCRIBE NOW button, add cart and "proceed to check out", Enter your name, address and other information. ለመክፈል ሰማያዊውን ተጫኑ፣ አድ ቱ ካርት, ቼክ አውት ከዚያ  የፔይፓል ወይም የካርድ መረጃውን አስገቡ።

20 + 6 new movies per month and 400+ released films 20 አዳዲስ + 6 ተጨማሪ ፊልሞች በየወሩ እና ከዚህ በፊት የተለቀቁ ከ400 በላይ ፊልሞች

subscribenow

ክፍያ ላይ ችግር ካጋጠማቹህ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ። Questions? call 1 310 570 9291 viber or direct.

For detailed description and list of movie on SodereOnDemand read this. ስለ ሶደሬ ኦን ዲማንድ የበለጠ ለማወቅ ይህን መረጃ አንብቡ።

ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ። Questions? call 1 310 570 9291 viber or direct.

SodereTube movies

SodereTube Comedy

Ethiopian Movies

Buy movies individually or subscribe monthly. የምትፈልጉትን ፊልም ብቻ በመግዛት ወይም ወራዊ ደንበኛ በመሆን አዳዲስ ፊልሞችን ተመልከቱ

Ethiopian Drama

Events

EthiopianTube Music

Ethiopian news and video portal. Sign in create profile, share videos, upload picture, invite your friends and have fun.

SodereTube Sport

© 2018   Created by Sodere.   Powered by

Badges  |  Report an Issue  |  Terms of Service